spacer spacer Ethiopian Institution of the Ombudsman spacer spacer spacer
spacer spacer spacer spacer
spacer spacer spacer spacer
spacer spacer spacer spacer spacer spacer
shadow
English      
spacer shadow
spacer
spacer
አቤቱታ ማቅረቢያ ቅጵ

ከዚህ በታች የሚገኘውን ቅጵ በመጠቀም ቅሬታዎን ተዕንባ ጠባቂ ተቋም ማቅረብ ይችላሉ፡፡ ቅጱን በሚሞሉበት ወቅት ከፊታቸው የኮከብ ምልክት (*) የተደረገባቸውን መረጃዎች የግድ መሙላት ይኖርቦታል፡፡

አባክዎ ፎርሙን ሞልተው ከመላኮ በፊት አቤቱታዎ በተቋሙ የስልጣን ክልል ውስጥ እንደሆነ ያረጋግጡ፡፡ ዋናው ገፅ ላይ በመሄድ ‹‹የተቋሙ የስልጣን ክልል›› በሚለው አርስት ስር በማንበብ ሊያረጋግጡ ይችላሉ ፣ አቤቱታዎ ይህን ካላሟላ ላናስተናግደው እንችላለን፡፡

የአቤቱታው አይነት
የአቤቱታ አቅራቢ /አመልካች/ መረጃ
* ሙሉ ስም
ስልክ (የቤትና የቢሮ)
ፋክስ
ኢሜል
የመ/ሣ/ቁ
 
የተጠሪ /አቤቱታ የቀረበበት/ መረጃ
* ሙሉ ስም
ስልክ (የቤትና የቢሮ)
ፋክስ
ኢሜል
የመ/ሣ/ቁ
 
ለአቤቱታው መነሻ የሆነውንና ሕገ-ወጥ ነው ያሉትን ድርጊት ወይም ውሣኔ ይጥቀሱ ፤ ግዜውንም ያመላክቱ፡፡ /ድርጊቱ ወይም ውሣኔውን የሚመለከቱና ሌሎች አግባብ ያላችው ሠነዶችን ያያይዙ/
*
አባሪ
ለአቤቱታው መነሻ የሆነውን ውሣኔ ወይም እርምጃ (ድርጊት) ሕገ ወጥ ነው ብለው የሚያምኑበት ምክንያት ባጭሩ ይግለጹ፡፡
ይህ ጉዳይ በሌላ መ/ቤት በመታየት ላይ ይገኛል ወይ? አዎ ከሆነ ይጥቀሱ
*
በዕንባ ጠባቂ ተቋም ምን ሊደረግልዎት ይፈልጋሉ?
*
spacer spacer

To properly view Amharic text, download and run this font installer.
Need help with Amharic typing?


ዜና እና ክንዋኔዎች
» ተጨማሪ

ምሳሌአዊ ዳውንሎዶች
» ተጨማሪ

የጎብኘወች አስተያየት
ይህን ድረ ገጵ የሚመለከቱ ሰዎች አስተያየታቸውን የሚሰጡበት መንገድ አዘጋጅተናል፡፡ እርሶም እስከ አሁን የተሰጡትን አስተያየቶች መመልከት ከፈለጉ እዚህ ጋር ይጫኑ

spacer
spacer
bottom